am_tq/rev/02/08.md

8 lines
453 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው?
የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በሰምርኔስ ላለው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:8]
# በሰምርኔስ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ምን ገጥሞት ነበር?
በሰምርኔስ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን መከራ፣ ድኽነትና ስድብ ገጥሞት ነበር [2:9]