am_tq/rev/02/01.md

8 lines
547 B
Markdown

# የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው?
የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በኤፌሶን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:1]
# በኤፌሶን የነበረው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችና ሐሰተኞች ነቢያትን በሚመለከት ያደረገው ምን ነበር?
በኤፌሶን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችን ታግሰዋል፣ ሐሰተኞች ነቢያትንም መርምረዋል [2:2]