# የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው? የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በኤፌሶን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:1] # በኤፌሶን የነበረው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችና ሐሰተኞች ነቢያትን በሚመለከት ያደረገው ምን ነበር? በኤፌሶን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችን ታግሰዋል፣ ሐሰተኞች ነቢያትንም መርምረዋል [2:2]