am_tq/rev/02/01.md

547 B

የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው?

የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በኤፌሶን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:1]

በኤፌሶን የነበረው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችና ሐሰተኞች ነቢያትን በሚመለከት ያደረገው ምን ነበር?

በኤፌሶን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ክፉዎችን ታግሰዋል፣ ሐሰተኞች ነቢያትንም መርምረዋል [2:2]