am_tq/psa/98/03.md

12 lines
680 B
Markdown

# እግዚአብሔር ያስታወሰው ምንድን ነው?
እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት የኪዳን ታማኝነቱን እና እውነተኝነቱን አስታወሰ። [98: 3]
# የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ማን ያያል?
የምድር ዳርቻዎች ሁሉ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ይመለከታሉ። [98: 3]
# ሁሉም ሰው ለእግዚአብሔር እርዳታ ምን ምላሽ መስጠት አለበት?
ሁሉም ሰው በደስታ እልል ማለት፣ ውዳሴን ማፍለቅ በደስታና በዝማሬ ማሞገስ አለበት። [98: 4]