am_tq/psa/98/03.md

680 B

እግዚአብሔር ያስታወሰው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት የኪዳን ታማኝነቱን እና እውነተኝነቱን አስታወሰ። [98: 3]

የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ማን ያያል?

የምድር ዳርቻዎች ሁሉ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ይመለከታሉ። [98: 3]

ሁሉም ሰው ለእግዚአብሔር እርዳታ ምን ምላሽ መስጠት አለበት?

ሁሉም ሰው በደስታ እልል ማለት፣ ውዳሴን ማፍለቅ በደስታና በዝማሬ ማሞገስ አለበት። [98: 4]