# እግዚአብሔር ያስታወሰው ምንድን ነው? እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት የኪዳን ታማኝነቱን እና እውነተኝነቱን አስታወሰ። [98: 3] # የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ማን ያያል? የምድር ዳርቻዎች ሁሉ የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ድል ይመለከታሉ። [98: 3] # ሁሉም ሰው ለእግዚአብሔር እርዳታ ምን ምላሽ መስጠት አለበት? ሁሉም ሰው በደስታ እልል ማለት፣ ውዳሴን ማፍለቅ በደስታና በዝማሬ ማሞገስ አለበት። [98: 4]