am_tq/psa/98/01.md

385 B

ለእግዚአብሔር ሕዝብ ድል የሰጠው ምንድን ነው?

የእግዚአብሔር ቀኝ እጅና ቅዱስ ክንድ ለሕዝቡ ድልን ሰጥቷል። [98: 1]

እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ በግልጽ ያሳየው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ ፍትሕን በግልጽ አሳይቶአል። [98: 2]