am_tq/psa/98/01.md

8 lines
385 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ለእግዚአብሔር ሕዝብ ድል የሰጠው ምንድን ነው?
የእግዚአብሔር ቀኝ እጅና ቅዱስ ክንድ ለሕዝቡ ድልን ሰጥቷል። [98: 1]
# እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ በግልጽ ያሳየው ምንድን ነው?
እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ ፍትሕን በግልጽ አሳይቶአል። [98: 2]