# ለእግዚአብሔር ሕዝብ ድል የሰጠው ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ቀኝ እጅና ቅዱስ ክንድ ለሕዝቡ ድልን ሰጥቷል። [98: 1] # እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ በግልጽ ያሳየው ምንድን ነው? እግዚአብሔር ለአሕዛብ ሁሉ ፍትሕን በግልጽ አሳይቶአል። [98: 2]