am_tq/psa/149/04.md

437 B

እግዚአብሔር በማን ደስ ይሰኛል?

እግዚአብሔር በሕዝቡ ይደሰታል። [149: 4]

ጌታ ማንን ያከብራል?

እርሱ ትሑታንን ድል በማቀዳጀት ያከብራቸዋል። [149: 4]

የእግዚአብሔር ሰዎች እንዴት ደስ ሊላቸው ይገባል?

የእግዚአብሔር ሰዎች በድል አድራጊነታቸው በደስታ ይዘምሩ። [149: 5]