# እግዚአብሔር በማን ደስ ይሰኛል? እግዚአብሔር በሕዝቡ ይደሰታል። [149: 4] # ጌታ ማንን ያከብራል? እርሱ ትሑታንን ድል በማቀዳጀት ያከብራቸዋል። [149: 4] # የእግዚአብሔር ሰዎች እንዴት ደስ ሊላቸው ይገባል? የእግዚአብሔር ሰዎች በድል አድራጊነታቸው በደስታ ይዘምሩ። [149: 5]