am_tq/psa/149/04.md

12 lines
437 B
Markdown

# እግዚአብሔር በማን ደስ ይሰኛል?
እግዚአብሔር በሕዝቡ ይደሰታል። [149: 4]
# ጌታ ማንን ያከብራል?
እርሱ ትሑታንን ድል በማቀዳጀት ያከብራቸዋል። [149: 4]
# የእግዚአብሔር ሰዎች እንዴት ደስ ሊላቸው ይገባል?
የእግዚአብሔር ሰዎች በድል አድራጊነታቸው በደስታ ይዘምሩ። [149: 5]