am_tq/psa/107/23.md

4 lines
264 B
Markdown

# በመርከብ በባሕር ላይ የሚጓዙት እና በውጭ አገር ንግዳቸውን የሚያደረጉ ሰዎች የእግዚአብሔርን ምኑን አዩ?
የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በባሕር ላይ አዩ። [107: 24-26]