# በመርከብ በባሕር ላይ የሚጓዙት እና በውጭ አገር ንግዳቸውን የሚያደረጉ ሰዎች የእግዚአብሔርን ምኑን አዩ? የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በባሕር ላይ አዩ። [107: 24-26]