am_tq/psa/107/23.md

264 B

በመርከብ በባሕር ላይ የሚጓዙት እና በውጭ አገር ንግዳቸውን የሚያደረጉ ሰዎች የእግዚአብሔርን ምኑን አዩ?

የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ በባሕር ላይ አዩ። [107: 24-26]