am_tq/psa/102/25.md

373 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር በጥንት ጊዜ ምን አደረገ አለ?

ጸሐፊው በጥንት ጊዜ እግዚአብሔር ምድርን በቦታዋ እንዳስቀመጣት ይናገራል። [102: 25-26]

የእግዚአብሔር ዓመታት ለስንት ጊዜ ይጸናል?

የእግዚአብሔር ዓመታት ከቶ አያልቅም። [102 27]