am_tq/psa/102/25.md

8 lines
373 B
Markdown

# ጸሐፊው እግዚአብሔር በጥንት ጊዜ ምን አደረገ አለ?
ጸሐፊው በጥንት ጊዜ እግዚአብሔር ምድርን በቦታዋ እንዳስቀመጣት ይናገራል። [102: 25-26]
# የእግዚአብሔር ዓመታት ለስንት ጊዜ ይጸናል?
የእግዚአብሔር ዓመታት ከቶ አያልቅም። [102 27]