# ጸሐፊው እግዚአብሔር በጥንት ጊዜ ምን አደረገ አለ? ጸሐፊው በጥንት ጊዜ እግዚአብሔር ምድርን በቦታዋ እንዳስቀመጣት ይናገራል። [102: 25-26] # የእግዚአብሔር ዓመታት ለስንት ጊዜ ይጸናል? የእግዚአብሔር ዓመታት ከቶ አያልቅም። [102 27]