am_tq/psa/10/01.md

472 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር እየመረመረው እንደሆነ እንዴት ተሰማው?

ጸሐፊው እግዚአብሔር በሩቅ እንደቆመና ራሱን እንደደበቀ ይሰማዋል። [10: 1]

ጸሐፊው እግዚአብሔር በክፉ ሰዎች ላይ ምን እንዲያደርግ ጠየቀ?

ኃጢአተኞች በራሳቸው የተንኮል ወጥመድ እንዲጠመዱ ጸሐፊው እግዚአብሔርን ጠየቀ። [10 2-3]