# ጸሐፊው እግዚአብሔር እየመረመረው እንደሆነ እንዴት ተሰማው? ጸሐፊው እግዚአብሔር በሩቅ እንደቆመና ራሱን እንደደበቀ ይሰማዋል። [10: 1] # ጸሐፊው እግዚአብሔር በክፉ ሰዎች ላይ ምን እንዲያደርግ ጠየቀ? ኃጢአተኞች በራሳቸው የተንኮል ወጥመድ እንዲጠመዱ ጸሐፊው እግዚአብሔርን ጠየቀ። [10 2-3]