ጸሐፊው እግዚአብሔር በሩቅ እንደቆመና ራሱን እንደደበቀ ይሰማዋል። [10: 1]
ኃጢአተኞች በራሳቸው የተንኮል ወጥመድ እንዲጠመዱ ጸሐፊው እግዚአብሔርን ጠየቀ። [10 2-3]