am_tq/psa/09/05.md

8 lines
469 B
Markdown

# ጻድቁ ፈራጅ አህዛብን እና ክፉዎችን ምን አደረጋቸው?
አሕዛብን በጩኸት ድምፁ አስደነገጣቸው፣ ክፉዎችን አጠፋቸው፣ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰሰ። [9: 5]
# ጻድቁ ፈራጅ የጠላቶቹን ከተማዎች ሲያፈርስ ጠላቶች ምን ሆኑ?
ጠላቶች ልክ እንደ ፍርስራሽ ተሰባበሩ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ። [9: 6]