# ጻድቁ ፈራጅ አህዛብን እና ክፉዎችን ምን አደረጋቸው? አሕዛብን በጩኸት ድምፁ አስደነገጣቸው፣ ክፉዎችን አጠፋቸው፣ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰሰ። [9: 5] # ጻድቁ ፈራጅ የጠላቶቹን ከተማዎች ሲያፈርስ ጠላቶች ምን ሆኑ? ጠላቶች ልክ እንደ ፍርስራሽ ተሰባበሩ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ። [9: 6]