am_tq/psa/09/05.md

469 B

ጻድቁ ፈራጅ አህዛብን እና ክፉዎችን ምን አደረጋቸው?

አሕዛብን በጩኸት ድምፁ አስደነገጣቸው፣ ክፉዎችን አጠፋቸው፣ ስማቸውንም ለዘላለም ደመሰሰ። [9: 5]

ጻድቁ ፈራጅ የጠላቶቹን ከተማዎች ሲያፈርስ ጠላቶች ምን ሆኑ?

ጠላቶች ልክ እንደ ፍርስራሽ ተሰባበሩ ዝክራቸውም በአንድነት ጠፋ። [9: 6]