am_tq/psa/07/08.md

8 lines
390 B
Markdown

# ዳዊት እግዚአብሔር እንዲፈርድለት የሚፈልገው ማንን ነው?
ዳዊት እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ እንዲፈርድለት ይፈልጋል። [7: 8]
# ዳዊት ጻድቅ የሆነው እግዚአብሔር ምን ያደርጋል አለ?
ዳዊት እግዚአብሔር ልብንና አእምሮን ይመረምራል አለ። [7: 9]