am_tq/psa/07/08.md

390 B

ዳዊት እግዚአብሔር እንዲፈርድለት የሚፈልገው ማንን ነው?

ዳዊት እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ እንዲፈርድለት ይፈልጋል። [7: 8]

ዳዊት ጻድቅ የሆነው እግዚአብሔር ምን ያደርጋል አለ?

ዳዊት እግዚአብሔር ልብንና አእምሮን ይመረምራል አለ። [7: 9]