# ዳዊት እግዚአብሔር እንዲፈርድለት የሚፈልገው ማንን ነው? ዳዊት እግዚአብሔር በአሕዛብ ላይ እንዲፈርድለት ይፈልጋል። [7: 8] # ዳዊት ጻድቅ የሆነው እግዚአብሔር ምን ያደርጋል አለ? ዳዊት እግዚአብሔር ልብንና አእምሮን ይመረምራል አለ። [7: 9]