am_tq/psa/01/04.md

270 B

ክፉ ሰዎች እንዴት ያሉ ናቸው?

እነዚህ ሰዎች ነፋስ ጠርጎ እንደሚያጠፋው ገለባ ናቸው። [1: 4]

በፍርድ ጊዜ ክፉ ሰዎች ምን ይሆናሉ?

በፍርድ ጊዜ መቆም አይችሉም፡፡ [1: 5]