am_tq/psa/01/04.md

8 lines
270 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ክፉ ሰዎች እንዴት ያሉ ናቸው?
እነዚህ ሰዎች ነፋስ ጠርጎ እንደሚያጠፋው ገለባ ናቸው። [1: 4]
# በፍርድ ጊዜ ክፉ ሰዎች ምን ይሆናሉ?
በፍርድ ጊዜ መቆም አይችሉም፡፡ [1: 5]