# ክፉ ሰዎች እንዴት ያሉ ናቸው? እነዚህ ሰዎች ነፋስ ጠርጎ እንደሚያጠፋው ገለባ ናቸው። [1: 4] # በፍርድ ጊዜ ክፉ ሰዎች ምን ይሆናሉ? በፍርድ ጊዜ መቆም አይችሉም፡፡ [1: 5]