am_tq/php/01/03.md

619 B

ስለ ፊልጵስዩስ ምዕመናን ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው በምን ጉዳይ ነበር?

ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ እስካሁን ድረስ የፊልጵስዩስ ምዕመናን በወንጌል ስለ ነበራቸው ኅብረት ጳውሎስ እግዚአብሔርን ያመሰግናል

የፊልጵስዩስን ምዕመናን አስመልክቶ ጳውሎስ የሚተማመነው ምን እንደሚሆን ነበር?

በእነርሱ መልካሙን ሥራ የጀመረው እርሱ እንደሚፈጽመው ጳውሎስ ይተማመን ነበር