# ስለ ፊልጵስዩስ ምዕመናን ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው በምን ጉዳይ ነበር? ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ እስካሁን ድረስ የፊልጵስዩስ ምዕመናን በወንጌል ስለ ነበራቸው ኅብረት ጳውሎስ እግዚአብሔርን ያመሰግናል # የፊልጵስዩስን ምዕመናን አስመልክቶ ጳውሎስ የሚተማመነው ምን እንደሚሆን ነበር? በእነርሱ መልካሙን ሥራ የጀመረው እርሱ እንደሚፈጽመው ጳውሎስ ይተማመን ነበር