am_tq/php/01/03.md

8 lines
619 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ስለ ፊልጵስዩስ ምዕመናን ጳውሎስ እግዚአብሔርን የሚያመሰግነው በምን ጉዳይ ነበር?
ከመጀመሪያው ቀን አንሥቶ እስካሁን ድረስ የፊልጵስዩስ ምዕመናን በወንጌል ስለ ነበራቸው ኅብረት ጳውሎስ እግዚአብሔርን ያመሰግናል
# የፊልጵስዩስን ምዕመናን አስመልክቶ ጳውሎስ የሚተማመነው ምን እንደሚሆን ነበር?
በእነርሱ መልካሙን ሥራ የጀመረው እርሱ እንደሚፈጽመው ጳውሎስ ይተማመን ነበር