am_tq/phm/01/10.md

688 B

አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው መቼ ነበር?

አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው ጳውሎስ በእስር በነበረበት ጊዜ ነው

ጳውሎስ አናሲሞስን ምን አድርጎት ነበር?

ጳውሎስ አናሲሞስን መልሶ ወደ ፊልሞና ልኮት ነበር

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው?

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር

ጳውሎስ፣ አናሲሞስ ምን ሊያደርግለት ቢችል ይወድ ነበር?

አናሲሞስ ሊረዳው ቢችል ጳውሎስ ይወድ ነበር