am_tq/phm/01/10.md

16 lines
688 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው መቼ ነበር?
አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው ጳውሎስ በእስር በነበረበት ጊዜ ነው
# ጳውሎስ አናሲሞስን ምን አድርጎት ነበር?
ጳውሎስ አናሲሞስን መልሶ ወደ ፊልሞና ልኮት ነበር
# ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው?
ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር
# ጳውሎስ፣ አናሲሞስ ምን ሊያደርግለት ቢችል ይወድ ነበር?
አናሲሞስ ሊረዳው ቢችል ጳውሎስ ይወድ ነበር