# አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው መቼ ነበር? አናሲሞስ ከጳውሎስ የተወለደው ጳውሎስ በእስር በነበረበት ጊዜ ነው # ጳውሎስ አናሲሞስን ምን አድርጎት ነበር? ጳውሎስ አናሲሞስን መልሶ ወደ ፊልሞና ልኮት ነበር # ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው? ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር # ጳውሎስ፣ አናሲሞስ ምን ሊያደርግለት ቢችል ይወድ ነበር? አናሲሞስ ሊረዳው ቢችል ጳውሎስ ይወድ ነበር