am_tq/phm/01/01.md

12 lines
587 B
Markdown

# ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው?
ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር
# ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለማን ነው?
ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለጳውሎስ የተወደደ ወንድምና አብሮ ሠራተኛ ለሆነ ለፊልሞና ነው
# ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት እንዴት ባለ ስፍራ ነበር?
ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር