# ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው? ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር # ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለማን ነው? ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለጳውሎስ የተወደደ ወንድምና አብሮ ሠራተኛ ለሆነ ለፊልሞና ነው # ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት እንዴት ባለ ስፍራ ነበር? ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር