am_tq/phm/01/01.md

587 B

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ የሚጽፈው የት ሆኖ ነው?

ጳውሎስ ይህንን ደብዳቤ በሚጽፍበት ጊዜ በእስር ቤት ውስጥ ነበር

ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለማን ነው?

ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለጳውሎስ የተወደደ ወንድምና አብሮ ሠራተኛ ለሆነ ለፊልሞና ነው

ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት እንዴት ባለ ስፍራ ነበር?

ቤተ ክርስቲያን ይሰባሰቡ የነበሩት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር