am_tq/oba/01/12.md

8 lines
667 B
Markdown

# እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው?
ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1:12]
# እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው?
ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1: 13-14]