# እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው? ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1:12] # እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው? ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1: 13-14]