am_tq/oba/01/12.md

667 B

እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው?

ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1:12]

እግዚአብሔር በይሁዳ የመከራ ቀን ላይ ኤዶም ምን እንዳያደርጉ ነገራቸው?

ኤዶም በይሁዳ መከራ ቀን በትዕቢት መናገር፣ ሐሴት ማድረግና የይሁዳን ሀብት መዝረፍ እንደሌለባቸው እግዚአብሔር ነገራቸው። [1: 13-14]