am_tq/num/35/06.md

359 B

ለሌዋዊያን ስንት ከተሞች ይሰጧቸዋል?

ለሌዋዊያን አርባ ስምንት ከተሞች ይሰጧቸዋል፡፡

ሌዋዊያኑ ከሚቀበሏቸው ከተሞች የስድስቱ ተግባር ምን ነበር?

ሰው በመግደል የተከሰሱ የሚሸሸጉባቸው ከተሞች ሆነው ያገለግላሉ፡፡