am_tq/num/35/06.md

8 lines
359 B
Markdown

# ለሌዋዊያን ስንት ከተሞች ይሰጧቸዋል?
ለሌዋዊያን አርባ ስምንት ከተሞች ይሰጧቸዋል፡፡
# ሌዋዊያኑ ከሚቀበሏቸው ከተሞች የስድስቱ ተግባር ምን ነበር?
ሰው በመግደል የተከሰሱ የሚሸሸጉባቸው ከተሞች ሆነው ያገለግላሉ፡፡