# ለሌዋዊያን ስንት ከተሞች ይሰጧቸዋል? ለሌዋዊያን አርባ ስምንት ከተሞች ይሰጧቸዋል፡፡ # ሌዋዊያኑ ከሚቀበሏቸው ከተሞች የስድስቱ ተግባር ምን ነበር? ሰው በመግደል የተከሰሱ የሚሸሸጉባቸው ከተሞች ሆነው ያገለግላሉ፡፡