am_tq/num/25/12.md

596 B

ያህዌ የዘለዓለም ክህነት ቃል ኪዳን ብሎ የጠራው የመጀመሪያው ስያሜ ምን ነበር?

ያህዌ የእርሱ ዘለዓለማዊ የክህነት ኪዳን ብሎ የጠራው፣ የእርሱ የሰላም ቃል ኪዳን የሚል ነበር፡፡

ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ዘለዓለማዊ የክህነት ቃል ኪዳን ያደረገው ለምን ነበር?

ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ኪዳን ያደረገው እርሱ ለያህዌ ስለቀና እና ለእስራኤል ህዝብ ስላስተሰረየላቸው ነበር፡፡