8 lines
596 B
Markdown
8 lines
596 B
Markdown
|
# ያህዌ የዘለዓለም ክህነት ቃል ኪዳን ብሎ የጠራው የመጀመሪያው ስያሜ ምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ያህዌ የእርሱ ዘለዓለማዊ የክህነት ኪዳን ብሎ የጠራው፣ የእርሱ የሰላም ቃል ኪዳን የሚል ነበር፡፡
|
||
|
|
||
|
# ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ዘለዓለማዊ የክህነት ቃል ኪዳን ያደረገው ለምን ነበር?
|
||
|
|
||
|
ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ኪዳን ያደረገው እርሱ ለያህዌ ስለቀና እና ለእስራኤል ህዝብ ስላስተሰረየላቸው ነበር፡፡
|