# ያህዌ የዘለዓለም ክህነት ቃል ኪዳን ብሎ የጠራው የመጀመሪያው ስያሜ ምን ነበር? ያህዌ የእርሱ ዘለዓለማዊ የክህነት ኪዳን ብሎ የጠራው፣ የእርሱ የሰላም ቃል ኪዳን የሚል ነበር፡፡ # ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ዘለዓለማዊ የክህነት ቃል ኪዳን ያደረገው ለምን ነበር? ያህዌ ከፊንሐስ ጋር ኪዳን ያደረገው እርሱ ለያህዌ ስለቀና እና ለእስራኤል ህዝብ ስላስተሰረየላቸው ነበር፡፡