am_tq/neh/09/12.md

307 B

ያህዌ እሥራኤላውያን በምን አይነት ሌሎች መንገዶች ተንከባከባቸው አሉ?

ያህዌ በቀን በደመና ዓምድ፥ በሌሊት ደግሞ በእሳት ዓምድ መራቸው በሲና ተራራ ላይ ደግሞ ትዕዛዛቶቹን ሰጣቸው። [9:12]